በባይደን አስተዳደር፣ በዩናይትድ ስቴትስ የሚፈፀሙ ጥቃቶችን የመከላከያ ርምጃዎች ተጠናክረዋል። ነገር ግን ተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በጥር ወር ሥልጣን ሲረከቡ፣ ትልቅ የፖሊሲ ለውጥ ይደረጋል ...
The code has been copied to your clipboard.
"በደቡብ ኮሪያ በሥልጣን ላይ እያሉ የእሥር ማዘዣ የወጣባቸው የመጀመሪያው ፕሬዝዳንት ናቸው" ብለዋል፡፡ ዩን ሕገ መንግሥታዊው ፍርድ ቤት ባደረገው ማጣራት ፕሬዝዳንታዊ ሥልጣናቸው ተገፍፎ ከኃላፊነት ...
(ድሮን) ስብርባሪው የነዳጅ ተቋም ላይ በመውደቁ ቃጠሎ ማስነሳቱን የሩሲያ ባለሥልጣናት ዛሬ ማክሰኞ ተናገሩ። የሩሲያ የመከላከያ ሚኒስቴር በስሞልንስክ ተመተው የወደቁትን 10 ድሮኖች ጨምሮ በአጠቃላይ ...
Palestinian health authorities said 45 patients and wounded people were evacuated from the European Hospital in the southern city of Khan Younis early Tuesday for treatment outside the war-torn Gaza S ...
At least 66 people have died after a truck plunged into a river in the Southern Sidama region, a hospital director said Monday. Delays in rescue efforts in the remote village were blamed for the high ...
ፈረንሣይ ሶሪያ በሚገኙ እስላማዊ መንግሥት ታጣቂዎች ላይ የአየር ድብደባ መፈጸሟን ዛሬ ማክሰኞ አስታወቀች። የፈረንሣይ የመከላከያ ሚኒስትር ሴባስቲያ ለኮርኑ ኤክስ ላይ ባሰፈሩት ጹሑፍ ፣ ጥቃቱ ...
ሩሲያ የጋዝ አቅርቦቷን ከነገ ጀምሮ እንደምታቋርጥ በማስታወቋ፣ በኃይል እጥረት ስጋት የገባት ሞልዶቫ በከባዱ ክረምት ለሚኖረው የማሞቂያና የመብራት ችግር እየተዘጋጀች ነው፡፡ ለአውሮፓ ኅብረት አባልነት በታጨችው ሞልዶቫ የኤሌክትሪክ ኃይል የሚቋረጠው ንብረትነቱ የሩሲያ መንግሥት የሆነው ጋዝፕሮም ሀገሪቱ የ709 ሚሊዮን ...
በአፋር ክልል፣ ዞን ሦስት አዋሽ ፈንታሌ አካባቢ ትላንት ምሽት በሬክተር ስኬል 5.1 የተመዘገበ ርእደ መሬት መከሰቱን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጂኦ ፊሲክስ ህዋ ሳይንስ እና አስትሮኖሚ ተቋም ...
በትግራይ ክልል የወርቅ ማዕድን ሥራ ተቋርጦ ጥናት እንዲደርግ የክልሉ ጊዚያዊ አስተዳደር ካቢኔ መወሰኑን፣ የአስተዳደሩ ምክትል ፕሬዝዳንት ሌተናንት ጀነራል ጻድቃን ገብረተንሳኤ ገለጹ። ምክትል ...
"ጥሩ፣ ታታሪ እና ኃይማኖተኛ ናቸው" ያሉ ሲሆን፣ ሉዚያናን ወክለው የተመረጡት ሪፐብሊካን "ትክክለኛውን ነገር ያደርጋሉ፣ እኛም ማሸነፋችንን እንቀጥላለን" ብለዋል። ትራምፕ በጽሑፋቸው "ማይክ ሙሉ ...
World leaders are expressing condolences and tributes following the death of former U.S. President Jimmy Carter on Sunday at ...