የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ ትላንት ቅዳሜ ከዶናልድ ትራምፕ ጋር ለመገናኘት ወደ ፍሎሪዳ ድንገተኛ ጉዞ አድርገዋል። የአውሮፓ መሪዎች እአአ ጥር 20 ከሚካሄደው በዓለ ሲመት በፊት ...
የቀድሞ የግሪክ ጠቅላይ ሚንስትር እና ሀገራቸው ወደ አውሮፓ የጋራ መገበያያ ገንዘብ እንድትቀላቀል ያደረጉት ኮስታስ ሲሚቲስ በ88 አመታቸው መመሞታቸውን የሃገሪቱ የመንግስት መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል፡ ...
የሶሪያ የሽግግር መንግስት ሚኒስትሮች ፕሬዝዳንት በሽር አል አሳድን ከስልጣን ካነሱ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በኳታር ባደረጉት ጉብኝት ዩናይትድ ስቴትስ በደማስቆ ላይ የጣለችውን ማዕቀብ እንድታነሳ ...
"አፍ ማስያዣ" ገንዘብ መክፈል ክስ ውሳኔ ለማስተላለፍ ጉዳዩን የያዙት ዳኛ በትናንትናው ዕለት ቀጠሮ ሰጥተዋል። ያልተጠበቀ እንደሆነ በተነገረለት የዳኛው እርምጃ መሰረት ፣ ትራምፕ ወደ ዋይት ሀውስ ...
ለሦስት ሳምንታት የፀጉር መሸፈኛ ሒጃብ ለብሰው ወደ ትምህርት ቤት እንዳይገቡ ተከልክለዋል፣ የተባሉ ሴት ሙስሊም ተማሪዎች ችግር በሦስት ቀናት ውስጥ እንዲፈታ የትግራይ ክልል እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ...
በአውሮፓውያኑ የዘመን መለወጫ፣ ሰዎች በሞቱበት የኒው ኦርሊንሱ ሽብር ጥቃት ተጠርጣሪ፣ ድርጊቱን በእስላማዊ መንግሥት አሸባሪ ቡድን ተነሳስቶ ብቻውን የፈጸመው ይመስላል ሲል፣ ኤፍ ቢ አይ ትላንት ...
ጋና በመላው ዓለም የሚገኙ ጥቁሮችን ወደ ሀገሯ እንዲመጡ በመጋበዝ ላይ ስትኾን፣ በቅርቡም 524 ለሚሆኑና በአብዛኛው ጥቁር አሜሪካውያን ለኾኑ ሰዎች ዜግነት ሰጥታለች። ጋና ከአምስት ዓመታት በፊት ...
በኢትዮጵያ የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ ሞሀመድ የተመራ የከፍተኛ ልዑካን ቡድን ዛሬ ሶማሊያን ጎብኝቷል። ጉብኝቱ የተደረገው ሁለቱ ሀገራት በሶማሊያ የኢትዮጵያ ወታደሮች ሚና ዙሪያ ያለውን ያልጠራ ሁኔታ ...
የደቡብ ኮሪያ መርማሪዎች ተከሳሹን የአገሪቱ ፕሬዝደንት ዩን ሶክ ዮል በቁጥጥር ሥር ለማድረግ የነበራቸውን ሙከራ አቁመዋል። መርማሪዎቹ ሙከራውን የተውት ፕሬዝደንቱን ከመኖሪያ ቤታቸው ለመያዝ ያደርጉት ...
“ህንፃዎቹ የተወሰነ የርዕደ መሬት መጠንን ይቋቋማሉ” መንግሥት በኢትዮጵያ ያሉት አብዛኞቹ ህንፃዎች በዲዛይን ወቅት በሚፈጠር ክፍተትና በግንባታ ጥራት ጉድለት የተነሳ ለርዕደ መሬት አደጋ የተጋላጡ እንደሆኑ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባለሞያዎች ተናግረዋል፡፡ ኢትዮጵያ ከ1976 ዓ.ም ጀምሮ ህንፃዎች ርዕደ መሬትን ...
እንደ ብዙዎቹ የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የካቢኔ እጩዎች ሁሉ፣ የትምህርት ሚኒስትር እጩዋ ሊንዳ ሜክሜሃን በትረምፕ የምረጡኝ ቅስቀሳ ዘመቻ ላይ ዋና ደጋፊ እና መዋጮ ለጋሽ ነበሩ። በአብዛኛው ...
በሶማሊያ አዲሱ የአፍሪካ ኅብረት የሰላም ተልዕኮ ከአል ሻባብ ጋራ ለሚያደርገው ፍልሚያ እንደምትተባበር ኢትዮጵያ አስታውቃለች፡፡ በሶማሊያ የአፍሪካ ኅብረት የድጋፍና የማረጋጋት ተልዕኮ በቅርቡ ወደ ሶማሊያ እንደሚሰማራ በመጠበቅ ላይ ነው። ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋራ የፈጸመቸው የባሕር በር አቅርቦትን የተመለከተ ...