የ2015ቱን የፓሪስ ስምምነት መነሻ አድርጎ ተነድፏል የተባለው የኢትዮጵያ ዳጎስ ያለ እቅድ “የረጅም ዓመት ዝቅተኛ ልቀትና የአየር ንብረት ተቋቋሚ የልማት ...
ከ2011 ዓ.ም እስከ 2014 ዓ.ም ባካሄደችው የመጀመሪያ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብርም 25 ቢሊየን ችግኞችን መትከሏን ከግብርና ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመለክታል ...
የሃይብሪድ ዲዛይን (ራይድ) መስራችና ሥራ አስፈጻሚ ሳምራዊት ፍቅሩ ከአል ዐይን አማርኛ ጋር በነበራቸው ቆይታ ኩባንያቸው፤ ከአዲስ አበባ ውጭ ባሉ ከተሞች ላይ ...
በፕሮግራሙ ላይ ለመታደም በርካታ እንግዶች ወደ መዲናዋ እንደሚመጡ የጠቀሰው ፖሊስ እንግዶቹ በአጀብም ሆነ ለልዩ ልዩ ጉዳይ በሚንቀሳቀሱበት ወቅት ...
ፑቲን እና ትራምፕ የዓለም ደህንነትን ለማረጋገጥ ካለባቸው ልዩ ኃላፊነት አንፃር ግንኙነታቸውን መደበኛ ለማድረግ ያላቸውን ፍላጎት ገልጸዋል ብሏል ክሬምን ...
በኢትዮጵያዊው ክፍሌ ወዳጆ ጸሃፊነት ስራ የጀመረው ይህ ድርጅት በወቅቱ የኢትዮጵያ መሪ ቀዳማዊ ሀይለስላሴ ወይም ጃንሆይ እና በጋናው የነጻነት ታጋይ ክዋሚ ...
የምርጫ 2013 የብልጽግና ፓርቲ ማኒፌስቶና የምርጫ መወዳደሪያ ምልክት "ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነት ለጋራ ብልጽግና" በሚል መሪ ሃሳበ ይፋዊ የእውቅና መድረክ ...
አዲስ ዘመን ጋዜጣ በመጀመሪያ እትሙ የፊት ገጽ ይዞ የወጣው የድል ዜና ምን ነበር? በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ስር ከሚታተሙት ዕለታዊ ጋዜጦች መካከል አንዱ ...
ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ከተጀመረ ዛሬ ቅዳሜ 11ኛ ዓመቱን ደፍኗል፡፡ የግድቡ ግንባታ ከዛሬ 11 ዓመታት በፊት መጋቢት 24 ቀን 2003 ዓ/ም ነበር የተጀመረው ...
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በዛሬው ዕለት የተካሄደው የአርሰናል እና ማንችስተር ዩናይትድ ጨዋታ በአርሰናል 3ለ2 አሸናፊነት ተጠናቋል። ...
ለሥራ፣ ለንግድ እና የተሻለ የኑሮ ጥራት እድሎችን በመስጠት ለስደተኞች ዓለም አቀፋዊ መናኸሪያ የሆኑ ሀገራት አሉ፡፡ የመካከለኛው ምስራቅ እና ምዕራባውያን ...
ከጂቡቲ አዲስ አበባ ድረስ በምናቋርጣቸው ከተሞች ከአስር ባላነሱ ቦታዎች ከ600 እስከ 2 ሺህ ብር ድረስ የኮቴ ክፍያ እንደሚጠየቁ አሽከርካሪዎች ገልጸዋል ...